House & Property
Apartment
Price
105,000 birr
Description
ካርታ ያለቀለት 🏠 ግንባታው 95% የደረሰ 📍በቡልጋሪያ ኢንተርናሽናል ላብራቶሪስ ( ICL ) ጀርባ በፈጣን በግንባታ ላይ ያለ አፓርታማ በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል። 105,000 🛏 ባለ3 መኝታ 👉 164.29 ካሬ 👉 160.77 ካሬ 132 ካሬ ባለ ሁለት 📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው 👉 560 ካሬ ላይ እየተገነባ ያለ 👉 2B+G+15 አፓርታማ 🏠የከረሰ ምድር ውኃ ያለው 👉 የግል የመኪና ማቆሚያ ለእያንዳንዱ ቤት 👉 በወለል 3 ቤቶች 👉 2 አሳንሮች 👉 የኤሌክትሪክ ጀነሬተር 👉 የደህንነት ካሜራ 👉 የጋራ ቴራስ 👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ 👉 ተጨማሪ maids room ሳይቱን ለማየት ተደዋውለን ፕሮግራም ማድረግ እንቺላለን ቢሮዬ Dembel city center
Addis abeba bulgariya ICL LABORATORY
ConditionNew
SellerAhma4623
Reviewed by Fulbek before publishing




