For sale
Electronics
hp deskjet f380 printer
Price
9,000 birr
Description
አስቸኳይ ሽያጭ እጅግ በጣም ንፁህ HP Deskjet F380 ማተሚያ የሚሸጥሁኔታው፦ ተገዝቶ በጥቂቱ ብቻ ጥቅም ላይ የዋለ፣ በጣም አዲስ እና ንፁህ (Like New)።ስራው፦ 3 በአንድ ላይ (ማተሚያ፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር)።ቀለም፦ ቀለም የለውም። ስካነሩ ግን ያለምንም ቀለም ይሰራል።መለዋወጫ፦ ሙሉ የፓወር አዳፕተር እና የዩኤስቢ ኬብል አለው።
ደሴ
ConditionExcellent
SellerSelman mohammed
Reviewed by Fulbek before publishing
Member since 20262 active listingsContact details checked during review
Contact seller



