PDFመሰረታዊ ኤሌክትሮኒክስ ትምህርት
Bereketab Blood
ETB 399FULBEK
Direct Marketplace
Accounts, products, payments, verification, and payouts.
Digital downloadProduct details
የሞባይል ስልክ ሀርድዌር ጥገና ማለት በስልክ ውስጥ የሚገኙ አካላትን (Components) መለየት፣ የሚሰሩበትን መርህ መረዳት፣ ችግርን መመርመር (Diagnosis) እና በትክክል መጠገን የሚያስችል የቴክኒክ እውቀት ነው። ዘመናዊ ስልኮች ትንንሽ እና የተወሳሰቡ የኤሌክትሮኒክስ ክፍሎችን ስለሚይዙ፣ የሀርድዌር ጥገና ጥሩ የኤሌክትሮኒክስ መሰረት፣ የመለኪያ እውቀት እና ትዕግስት ይፈልጋል።
በዚህ EBOOK ውስጥ የሞባይል ቦርድ አወቃቀር፣ ባትሪና የኃይል ሲስተም፣ ካፓሲተር፣ ሪዚስተር፣ ዳይኦድ፣ ትራንዚስተር፣ ኢንዳክተር፣ IC እና CPU ያሉ ኮምፖነንቶችን እንዲሁም የቻርጅ፣ የስክሪን፣ የኔትወርክ፣ የድምፅ፣ የካሜራ እና ሌሎች ዋና ዋና ሲስተሞችን እንማራለን። በተጨማሪም Multimeter እና DC Power Supply በመጠቀም ምልክቶችን መለካት፣ Short Circuit መፈለግ፣ Fault Diagnosis ማድረግ እና ጥገናን በደረጃ መፈጸም ላይ ተግባራዊ መረጃ ይቀርባል።
ዓላማው ጀማሪዎች ከመሰረታዊ የሀርድዌር እውቀት ጀምረው ችግርን በራሳቸው መለየትና በትክክለኛ የጥገና ዘዴ መፍታት እንዲችሉ መሰረታዊ መመሪያ መስጠት ነው።
Verified buyers
No reviews yet. Only confirmed buyers can review this product.
More from this creator