PDFEducation
Tiktok መሉ ትምህርት
Bereketab Blood
ETB 499 New0 sold
FULBEK
Direct Marketplace
Accounts, products, payments, verification, and payouts.
Digital downloadProduct details
“Smartphone Hardware Repair – Complete Guide” መጽሐፍ የስማርትፎን ሀርድዌር ጥገናን ከመሠረቱ እስከ የላቀ ደረጃ በቀላልና በተግባራዊ መንገድ ለመማር የተዘጋጀ መመሪያ ነው።
በዚህ መጽሐፍ የስልክ ማዘርቦርድ፣ Power IC፣ Charging Section፣ USB/Data Lines፣ CPU፣ RAM & ROM፣ Battery፣ Camera፣ Display & Touch እና ሌሎች ዋና ዋና ክፍሎችን ይማራሉ። እንዲሁም Short Circuit መፈለግ፣ Component Testing፣ Schematic Reading እና Troubleshooting መሠረታዊ ዘዴዎችን ያገኛሉ።
🎯 ዓላማው: ከጀማሪ ደረጃ ጀምሮ በተግባር የስልክ ሀርድዌር ችግሮችን መለየትና ለመጠገን የሚያስችል እውቀት መገንባት።
ተማር • ተለማመድ • ጥገና ችሎታህን ገንባ!
Verified buyers
No reviews yet. Only confirmed buyers can review this product.
More from this creator